የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የቢሮ ማናጅመት አባላቱና አጠቃላይ ሰራተኞች የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ
በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ8ቱ የከተማ አስተዳደርና ለሴክተር ቢሮዎች እንዲሁም ለከፍተኛq አመራሩ በተሰጠው አቅጣጫ መነሻ በማድረግ የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የቢሮ ማናጅመት አባላቱና አጠቃላይ ሰራተኞች "'ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ"' በሚል መሪ ቃል የቢሯቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢውን. ላይ የተጣሉ የሀይላንድ ጎማዎችና የተለያዩ ብክለት የሚያከትሉ ነገሮችን የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።