Qafar Rakaakayih Doolatak Magaala Daddos Kee Xisnê  Biiro Sanat 2018 Mizaaniyyat Liggidal Abbinoosunu-waan Ikraarol Sittin Geyl Maddak Firma-Wara Aben

በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 በጀት ዓመቱ ሊተገበር የተዘጋጀው እቅድ ከፌዴሬል የከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስተር የመጡ ቡድኖች ጋር በሴክተር መስሪያ ቤቱ ደረጃ ሊተገበር የታቀደው የ2018 በጀት ዓመቱ ሊተገበር በታቀደው ዕቅድ ስምምነት ላይ በመድረስ ተፈራርመዋል።