'“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ”' በሚል መሪ ሀሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የአካባቢ ብክለትን የማስወገድ ንቅናቄን የማስወገድና የማፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።
'“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ”' በሚል መሪ ሀሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የአካባቢ ብክለትን የማስወገድ ንቅናቄን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ደረጃ የተጀመረው የንቅናቄ መርሀ-ግብር መነሻ በማድረግ የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፍተኛ አመራሩ መካከለኛ አመራሩና አጠቃላይ የሴክተር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በጋራ በመሆን የቢሯቸውን የሰመራ ከተማ መንገድ አካፋይና ዳርቻ ላይ ብክለት ሊያስከትሉ የሚችሉት የሀይላን ፕላስቲኮች፣ እርጥብና ደረቅ ቁሻሻዎችን የማስወገድና የማፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።