በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የቢሮ ሀላፊና የምክትል ቢሮ ሀላፊው ቢሮ የውስጥ ክፍሎችን ማስዋብ ስራ እየተሰራ የሚገኚ መሆኑና የውስጥ ክፍሎቹን የማስዋብ ስራ 80% የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪው የማጠናቀቅ ስራው በቅርብ ቀናት ውስጥ ተጠናቆ ለስራ ግልጋሎት ይውላል በማለት ተገልፃል።