በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንሰትራክሽን ቢሮ የረመዳን ወር ፆም ምክንያት በማድረግ 46 ለሚሆኑ በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ የቢሮው ሰራተኞች የተለያዩ የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ ተደረገ።

በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንሰትራክሽን ቢሮ የረመዳን ወር ፆም ምክንያት በማድረግ 46 (አርባ ስድስት ) ለሚሆኑ በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ የቢሮው ሰራተኞች ማለትም የጥበቃ አካላት፣ተላላኪ፣ አትክልተኛና፣ለፅዳት ሰራተኞችና መሰል ለሆኑ ድጋፍ ለሚሹና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ኑሩ የሚኖሩ የቢሮዉ ሰራተኞች ለረመዳን ፆም የሚሆኑ የተለያዩ የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ ተደረገ። የተደረገው የረመዳን ድጋፍ ዝርዝር ለእያንዳንዱ ሰው
1. ነጭ ዱቄት---------10 ኪሎ
2. የምግብ ዘይት-------- 5 ሊትር      3
3. ተምር---------2 ኪሎ
የሚሆኑ የምግብ ግብዓቶች በክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር  እጅ ተረክበዋል።
❤️ ረመዳን ሙባረክ❤️