የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በዛሬ ዕለት ለሠመራ- ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ኘለን ትግበራ ሰራዎች የሚያገለግሉ ዘመናዊ እቃዎችን አስረክበዋል።
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በዛሬ ዕለት ለሠመራ- ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ኘለን ትግበራ ሰራዎች የሚያገለግሉ ዘመናዊ 1 Diferential GPS, 1 base and 2 rovers with full accessories እንዲሁም የመሬት ካዳስተር ስረዓት አግልግሎት የሚሆኑ በድምሩ 8 ዘመናዊ 12th Generation , competer 1 Tb and 8 Gb ዴል ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን ና diferential Gps በብር 2,300,000 ብር በገንዘብ የሚገመመቱ እቃዎችን ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉንም የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም ለሰመራ-ሎጊያ የከተማ አስተዳደር ሀላፊ ለአቶ አብዱ ሙሳ አስረክበዋል።