በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2016 በጀት ዓመቱ አፈፃፀም
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2016 በጀት ዓመቱ አፈፃፀም ምን እንደሚመስልና የ2017 በጀት ዓመቱ እቅድ ምን እንደሚመስል ከቢሮው ማናጅመንት አባላትና አጠቃላይ ሰራተኛው ጋር ውይይት አካሄዱ።
በመቀጠልም በቀረበው የ2016 በጀት ዓመቱ አፈፃፀም ደካማና ጠንካራ ጎኖቹ ላይ እንዲሁም በሴክተር መስሪያ ቤቱ ደረጃ ለ2017 በጀት ዓመቱ የታቀደው እቅድ ላይ ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየት የቀጣይ አቅጣጫዎችንም አስቀምጠዋል።