የሴክተር መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ

በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፍተኛ አመራሩ፣ መካከለኛ አመራሩና አጠቃላይ የሴክተር መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በጋራ በመሆን የቢሮቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ።