,በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የUiidp የከተሞች ተቋማዊ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም በክልሉ ደረጃ በUiidp ፕሮግራም የታቀፊ የከተማ አስተዳደሮችና የሚመለከታቸው አካላትን የUiidp ፕሮግራም ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀው ፕሮግራም ስልጠናው ከመሰጠታቸው በፊት የፕሮግራሙ የቅድመ ስልጠና ግምገማ ከቢሮው የማኔጅመንት አባላትና ክልሉ Uiidp ፕሮግራም ላይ በመንቀሳቀስ የሚሰራው ቡድን( Mobail Tim) ጋር ውይይት አካሄዱ።