በዛሬው ዕለት-በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ኢንጂነር አህመድ ኑር ሳሊም

በዛሬው ዕለት-በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ኢንጂነር አህመድ ኑር ሳሊም በኒው ጄኔሬሽን ዩንቨርሲቲ ሲከታተሉት የነበረውን የማስተርስ ዲግሪ መርሀ-ግብር በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።
>> እንኳን ደስ ያለህ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም።🎉🎉🎉