በዛሬው ዕለትበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮና የማናጅመንት አባላትና አጠቃላይ ሰራተኛው ሳምንታዊውን የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የማናጅመንት አባላቱና ሰራተኞች በጋራ "ንፁህና ፅዱ ከተማን በመፍጠር ለቀጣይ ትውልድ እንውርስ" በሚል መሪ ቃል በሳምንት አንድ ቀን ማለትም ዘወትር ሀሙስ ቀን የሚያካሂደውን የፅዳት ዘመቻ የቢሯቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢውን የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።