በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የከተሞች ህጋዊ ካዳስተር ስራን ለማስጀመርና የመሬት ሊዝን ተግባራዊ ለማድረግ ውይይት አካሄዱ።
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
የከተሞች ህጋዊ ካዳስተር ስራን ለማስጀመርና የመሬት ሊዝን ተግባራዊ ለማድረግ ከፌዴራል የከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስተር የመጡ ቡድኖች፣ ከሰመራ ሎጊያ የከተማ አስተዳደር የከተማ አገልግሎት አመራርና ከክልሉ የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ጋር ውይይት አካሄዱ።
በመቀጠይም በውይይቱ አጀንዳዎች ላይ ሰፋ ባለ መልኪ በመወያየትና በተነሱ ሀሳብና ጥያቄዎች ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየት የቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጠ።