በአፋር ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በቢሮው ደረጃ
የዘመነ ዌብ ሳይት ለመትከልና በሴክተር መስሪያ ቤቱ ያሉትን ዊብ ሳይቶች Web site ከነበረበት ደረጃ በማሻሻልና በማዘመን ወደ ተሻሻለ ደረጃ ለማድረስ ከቢሮው የማኔጅመንት አካላትና ከክልሉ Uiidp ፕሮጀክት ፕሮግራም የሞባይል ቲም (Mobail Tim) አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ።በመቀጠልም በውይይቱ ላይ በቢሮው ደረጃ የሚገኙ ዌብ ሳይቶች( Web site) ከነበሩበት ደረጃ በማሻሻልና በማዘመን ወደ ተሻለ ደረጃ ከደረሱት ተርታ ለመድረስ መደረግ በሚገባቸው ጉዳዬች ላይም በስፋት ተወያይተዋል። በስተመጨረሻም በውይይቱ የማጠቃለያ ሀሳብ ላይ ቢሮው ለቀጣይ በተሻሻለና የዘመኑ አሰራሮችን በመስራት የተሻለ ሆኖ እንዲቀጥል ስራዎች ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ መደረግ በሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዬች ላይ የቢሮው ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።