በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኚ ለመትከል በተያዘው እቅድና
በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኚ ለመትከል በተያዘው እቅድና "የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ" በሚል መርህ በሚካሄደው ችግኚ ተከላ መርሀ ግብር መነሻ በማድረግ የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፍተኛ አመራሩና መካከለኛ አመራሩ እንዲሁም አጠቃላይ ሰራተኞች በቢሯቸው ቅጥር ግቢ ውስጥና አከባቢው ላይ በሚገኙ በተዘጋጁ ቦታዎች ላይ የተለያዩ ለመብልነት ሊውሉ የሚችሉ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኞና የአየር ለውጥን መከላከል የሚችሉ ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።🌴🌴🌴