የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሀላፊ ሆነው የተሾሙት ኢንጅነር ጎኦቦ መሀመድ አባኮ የስራ ርክክብ አደረጉ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሀላፊ ሆነው የተሾሙት ኢንጅነር ጎኦቦ መሀመድ አባኮ የስራ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን ከርክክቡ በኋላ በመቀጠል ከቢሮው የማነጅመን አባላት ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን በመቀጠልም በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ለቀጣይ መደረግ በሚገባቸው ዙርያዎች ላይ ከቢሮው የማናጅመንት አካላት ጋር የስፋት ተወያዩ።