በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ  የኢትዬጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን ቡድን ጋር በኮርደር ልማት ስራ በማስመልከት ውይይት አካሄዱ።

በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ  የኢትዬጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን ቡድን ጋር በኮርደር ልማት ስራ በማስመልከት ውይይት አካሄዱ።
በመቀጠልም በመወያያ አጀንዳዎቹ  ላይ ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየት የቀጤይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።