ውይይት ከኤላሚሶ ኮንሰልቲንግ የመረጃን አያያዝና አጠቃቀም ዙርያ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን የቢሮ የሰው ሀብት ሶፍትዌርን በመጠቀም የመረጃን አያያዝና አጠቃቀም ዙርያ ለሚሰሩ ስራዎች በማስመልከት ሶፍትዌሮቹ ላይ ኤላሚሶ ኮንሰልቲንግ ሀላፊነቱ የተ.የግ.ማህበር ጋርና ከቢሮው የማናጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ።