የሰመራ አዲስ አበባ ጁብቲ ዋና መንገድ  የሚሰራ የ3.5 ኪ.ሜ የኮሪደር ልማት ዲዛይን ዙርያ በMtm ኮንስልቲንግ የቀረበ  ዲዛይን

የሰመራ አዲስ አበባ ጁብቲ ዋና መንገድ  የሚሰራ የ3.5 ኪ.ሜ የኮሪደር ልማት ዲዛይን ዙርያ በMtm ኮንስልቲንግ የቀረበ  ዲዛይን ላይ ከሚመለከተቸው አካላት ማለትም ከኢትዬጵያ መንገድ ባለስልጣን፣ የቻይና መንገድ ስራ ተቃራጭ የመጡ ቡድኖችና ከክልሉ የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ ቴክኒካል ባለሞያዎች ጋር ውይይት አካሄዱ።
በመቀጠልም በውይይቱ ላይ በተነሱ ገንቢ ሀሳቦች ላይ ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየት የቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።