ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊምየአፍሪካ ከተሞች ፎረም ዝግጅት  ስነ ስርዓት ላይ በቦታው በመገኘት ፎረሙን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ የሆኑት የተከበሩ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዬጵያ አዘጋጅነት አዲስ አበባ ላይ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ዝግጅት  ስነ ስርዓት ላይ በቦታው በመገኘት ፎረሙን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።