የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በሰመራ እና ሎጊያ ክፍለ ከተማ የReal property መረጃ የመሰብሰብ

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በሰመራ እና ሎጊያ ክፍለ ከተማ የReal property መረጃ የመሰብሰቡ ለሁለት ወር በኩንትራት ለሚቀጠሩ ባለሙያዎች ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት
በዛሬዉ እለት በቀን 27/12/2016 ዓ.ም ለፈተና የቀረቡት 32 ተወዳዳሪ ባለሙያዎች ቢሮው ባዘጋጀው የማወዳደርያ ፈተና የመፈተን ስራ አካሄደ።