ሰመራ ከተማ በ2018 ዓ.ም የሚተገበሩ የኮርደር ልማት ስራ እና ከኮሪደር ልማት ስራ ጋር ተያይዘው ሊተገበሩ የታሰቡ  የከተማዋ አገናኝ መንገድ ስራዎች

ከዚህ በታች የምትመለከቱት የኮሪደር ልማት ዲዛይንና ገፅታ በአፋር ብሄራዊ ክልል መንግስት የክልሉ ማዕከል በውቢቷ ሰመራ ከተማ በ2018 ዓ.ም የሚተገበሩ የኮርደር ልማት ስራ እና ከኮሪደር ልማት ስራ ጋር ተያይዘው ሊተገበሩ የታሰቡ  የከተማዋ አገናኝ መንገድ ስራዎች፣ መንገድ አካፋይና ዳርቻ የአረንጓዴ ልማት ፓርኮች ዲዛይንና ገፅታዎች ናቸው።