በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሚካሄደውን የፅዳት ዘመቻ የቢሯቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢውን የማፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።
በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፍተኛ አመራሩ እና የማናጅመንተት አባላቱ እንዲሁም አጠቃላይ የቢሮው ሰራተኞች በጋራ በመሆ "'አከባቢያችንን በማፅዳት ውብና ፅዱ ከተማን እንፍጠር!"' በሚል መሪ ቃል በሳምንት አንድ ቀን ዘወትር ሀሙስ የሚካሄደውን የፅዳት ዘመቻ የቢሯቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢውን የማፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።