በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ🩸"ደም በመለገስ ህይወትን እናድን!"
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ🩸"ደም በመለገስ ህይወትን እናድን!"🩸በሚል ቃል የክረምት ወር እቅድ መርሀ-ግብር የሆነውን ደም የመለገስ መርሀ ግብር የቢሮ ከፍተኛ አመራሩ፣ የማናጅመንት አባላትና አጠቃላይ ሰራተኞች በሙሉ በቢሮው ቅጥር ግቢ ውስጥ የደም የመለገስ መርሀ- ግብር አካሄዱ።