'የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮና የሰመራ-ሎጊያ የከተማ አስተዳደር ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮና የሰመራ-ሎጊያ የከተማ አስተዳደር በጋር በመተባበር "'ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ የሰመራና ሎጊያ የሁለት ክፍለ ከተማ አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የንግድ ማህበረሰብና ለከተማ ነዋሪ የንቅናቄ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።