ስለ ቢሮው

ስለ እኛ

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ.

ሴክተር መስሪያቤቱ በቢሮ ሀላፊና በ2(ሁለት) ምክትል ቢሮ ሀላፊዎች የሚመራ ሲሆን በስሩ የከተማ አስተዳደርና የማዘጋጃቤቶች ተጠሪነታቸው ለሴክተር መስሪያ ቤቱ ነው።

ተልዕኮ

የተቋሙ ተገልጋዬችና ባለድርሻ አካላትን በማስተባበርና በማደራጀት ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በከተሞች እንዲቀርብ በማድረግ ከተሞችን የልማት ማዕከላት እንዲሆኑና ተወዳዳሪ  የኮንስትራክሽንኢንዱስትሪን መገንባት።

.

ራዕይ

ለኑሮ ምቹ ፅዱና ተወዳዳሪ የሆኑ ከተሞችና አገር አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተፈጥሮ ማየት።