እንግዶቹ የሰልጣን አሊ ሚራህ አየር ማራፍያ ስደርሱ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ  አወል አርባ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባባል አድርጉላቸዋል።

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፓርቲው ፅ/ቤት ሀላፊ ክቡር አቶ አደም ፈራህ እና የኢፌድሪ ከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር  ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
"የከተሞች ዕድገት ለኢትዬጵያ ልህቀት” በሚል መሪ ቃል 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለመከፋልና ለመታደም የአፋር ክልል ርዕሰ መዲና ሰመራ ከተማ ገብቷል። 

እንግዶቹ የሰልጣን አሊ ሚራህ አየር ማራፍያ ስደርሱ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ  አወል አርባ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባባል አድርጉላቸዋል።