ሴክተር መስሪያ ቤቱ ለ2015 በጀት ዓመቱ የስራ ዘመን ያቀደው የስራ እቅድ የበጀት ፍላጎት ቀመር
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሴክተር መስሪያ ቤቱ ለ2015 በጀት ዓመቱ የስራ ዘመን ያቀደው የስራ እቅድ የበጀት ፍላጎት ቀመር ለክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ያቀረበ ሲሆን ባቀረበው በጀት ፍላጎቱ ላይ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮችና የማናጅመንት አባላት ጋር በበጀት ፍላጎቱ ዙርያ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አካሄደ።