Awash Magaalal Xiinisok AmoladihSanat 2017 Lighidak 5 Alisih Culenti Gaaboysol Tekkeh Tan Taama Wagittaamal Kusaq elle Aben Walal gudgud Gexsen.

በአፋር ክልል የከተማ ልማትና  ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም በ2017 በተያዘው  እቅድ አጠቃላይ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸምና የገቢ አሰባሰብ ዙርያ ላይ የተሰሩ ሰራዎች ምን እንደሚመሶሉ  በዞን3 በከገቢ ረሱ ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች እና ማዘጋጃ ቤቶች እንዲሁም ከዞን አመራር ጋር በዛሬው ዕለት በአዋሽ ሱባህ ኪሎ ከተማ ላይ ውይይት አካሄዱ።