የንብረት አያያዝና ቁጥጥር ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በቢሮው ደረጃ የንብረት አያያዝና ቁጥጥር (inventory Management System) ስራዎችን ሶፍትዌርን በመጠቀም የመረጃ አያያዝና አጠቃቀም እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ሶፍትዌሮቹ ላይ ኤላሚሶ ኮንሰልቲንግ ሀላፊነቱ የተ.የግ.ማህበር ጋርና ከቢሮው የማናጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ። በመቀጠልም በቀረበው የመወያያ አጀንዳ በስፋት የተወያዩበት ሲሆን ሶፍትዌሩን በሚመለከት ለቀጠይ መደረግ በሚገባው ላይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።