የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፌዴራል ከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስተር ከተላኩ የReal property ድጋፍ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፌዴራል ከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስተር ከተላኩ የReal property ድጋፍ ሰጪ ባለሞያዎች በጋራ በመሆን ከሰመራ ክፍለ ከተማ አመራር እንዲሁም ከሰመራ ሎግያ ከንቲባ ባለሞያዎች ጋር ውይይት በማድረግ የዳታ መሰብሰብ ስራ በዛሬ ቀን አካሄደዋል ።