የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በዛሬ ዕለት ለሠመራ- ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ኘለን  ትግበራ  ሰራዎች የሚያገለግሉ ዘመናዊ እቃዎችን አስረክበዋል።

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በዛሬ ዕለት ለሠመራ- ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ኘለን  ትግበራ  ሰራዎች የሚያገለግሉ ዘመናዊ  1 Diferential GPS, 1 base and 2 rovers with full accessories እንዲሁም የመሬት ካዳስተር ስረዓት አግልግሎት የሚሆኑ በድምሩ 8 ዘመናዊ 12th  Generation , competer 1 Tb and 8 Gb ዴል ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን ና  diferential Gps  በብር 2,300,000 ብር በገንዘብ የሚገመመቱ እቃዎችን  ድጋፍ  አደረገ።
ድጋፉንም የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም ለሰመራ-ሎጊያ የከተማ አስተዳደር ሀላፊ ለአቶ አብዱ ሙሳ  አስረክበዋል።