በአፋር ክልል ርዕሰ መዲና በሰመራ የሚዘጋጀው10ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ቅድመ ዝግጅት ብማስመለከት ከ አይሳኢታ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዱ፡፡

 

 

በ2018 ዓ.ም መጪው ህዳር ወር ከ6-10 በአፋር ክልል ርዕሰ መዲና በሰመራ የሚዘጋጀው10ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ቅድመ ዝግጅትና ከከተሞች ኮሪደር ልማት ስራ በተፈጠረ ኢኒሸቲቮች ዙርያ ላይ ‹‹የአይሳኢታ ከተማ ገፅታን በማሻሻል ለነዋሪው ምቹና ጽደ፤ተወዲዲሪ ከተማ  እናደርጋታለን›› በሚል ሚሪ ቃልከአይሳኢታ የከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የቀበሌ አስተዳደር አመራሮች፣ ከከተማው ነዋሪ
እና ከተለያዩ ከከተማው የተውጣጡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች  ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ።

በመወያቱ በቀረበው የመወያያ ሰነድ ዋና ዋና ነጥቦቹ ላይ ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየት የጋራ የሆነ መግባባት ላይ የተደረሰ ሲሆን የተደረሰባቸው ነጥቦች ስራ ውስጥ በመግባት ለቀጣይ መደረግ በሚገባቸው ላይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።