Doolat Abbinosseh tan Makroikonomi Milaagih Rakiibo Ugtak Samara Magaalal Magaalâ Daddos Seftnee taamah Progoktih
በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የከተማ ዘርፍ ምክትር ቢሮ ሃላፊ የተከበሩ ኢንጂነር ከድር መሀመድ እና የሰመራ ሎጊያ ከተማ አሰተዳደር አቶ አብዱ መሳ እንዳሁም የከተማ አገሎግሎት ስራ አስኪያጅ በተገኙበት ከሚያዝያ 4/2017 ዓ.ም መንግሰት ባደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መሰረት በማድረግ በሠመራ ከተማ በከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለየ ተጠቃሚዎች የስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም መረሀ ግብር ተካሄደ።