አፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፍተኛ አመራሩና የሠመራ ከተማ በቴሌና መብራት ሀይል አገልግሎት አመራሮች በጋራ በመሆን በሰመራ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ስራ የመስክ ምልከና የስራ ጉብኚት አካሄዱ።

በመስክ ምልከታና ጉብኚት ቦታው ላይ በመካሄድ ላይ ያለው የኮሪደር ልማት ስራው ላይ ባሉት የመብራትና ቴሌ አገልግሎት ፓሎች መደረግ እና መሆን በሚገባቸው ላይ ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየት ቀጣይ መደረግ በሚገባው ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ።