በሰመራ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ቦታዎች ላይ በመንቀሳቀስ የብቃት ማረጋገጫ ምዘናውን መሰጠት ጀመረ

በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 
የከተማ ልማትና ኮንስትሬክሽን ቢሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው በአነስተኛ መካከለኛ የግንባታ ሙያ የተሰማሩ ባለሙያዎች  ሙያዊ የብቃት ማረጋገጫ ምዘና  በሰመራ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ቦታዎች ላይ በመንቀሳቀስ የብቃት ማረጋገጫ ምዘናውን መሰጠት ጀመረ።
➢Biirok Ummattâ Angaaraw Caagiidah Xayrektereet