በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም እና የሰመራ ሎጊያ የከተማ አስተዳደር አመራሮች በቻይና የአጋር ኮንፈረንስ በመገኘት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም እና የሰመራ ሎጊያ የከተማ አስተዳደር አመራሮች በጋራ በመሆን ወደ ቻይና የሄደው ቡድን በቻይና ዩንቨርሲቲ ጉዋንዞ (Guangzhou) ከተማ ላይ በመካሄድ ላይ ያለው የአጋር ኮንፈረንስ በመገኘት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።