ሀሙስቀን የሚካሄደውን የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም

.በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከፍተኛ አመራሩና መካከለኛ አመሩራሩ እንዲሁም አጠቃላይ ሰራተኞች በጋራ በመሆን ዘወትር ሀሙስ ቀን የሚካሄደውን የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም የቢሮቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢው የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።