'“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ”' በሚል መሪ ሀሳብ የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮና የከተሞች ፕላን ኢንስትቱዪት በጋራ በመሆን በአሳይታ ከተማ የንቅናቄ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል
'“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ”' በሚል መሪ ሀሳብ የአከባቢው ብክለትን ለመከላከልና ውብና ፅዲ ከተማ ለትውልድ ለማውረስ
የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮና የከተሞች ፕላን ኢንስትቱዪት በጋራ በመሆን በአሳይታ ከተማ የንቅናቄ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በንቅናቄ መድረኩ ላይም የአሳይታ ከተማ አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች ፣የንግድ ማህበረሰብና ለከተማ ነዋሪ የተገኙበት ሲሆን የንቅናቄ መድረኩም በተፈለገው ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል።