Magaalool Forumuh Baxaabaxsale Rakaakayittek Kee Magaalooluk yamateh yan Qibini Samara Magaala Fanah Culak Geytiman. 


የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት" በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል ርዕሰ መዲና ሰመራ ለሚዘጋጀውን 10ኛው የኢትዬጵያ የከተሞች ፎረም ዝግጅት ለመታደም ከተለያዩ ከተሞች ወደ ሰመራ ከተማ በመግባት ላይ ይገኛሉ።

የክልሉ ርዕሰ መዲና ሰመራም  የሚመጡትን እንግዶቿን አርሂቡ በማለት እንግዶቹቿን በመቀበል ላይ ትገኛለች።