"ደም በመለገስ ህይወትን እናድን !"

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የክረም ወር እቅድ የሆነውን ደም የመለገስ መርሀ ግብር እንደመሆኑ የቢሮ ከፍተኛ አመራሩ፣ የማናጅመንት አባላትና አጠቃላይ ሰራተኞች በሙሉ በቢሮው ቅጥር ግቢ ውስጥ የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ።
"ደም በመለገስ ህይወትን እናድን !"