በአሳይታ ከተማ ላይ የሚገኘውን የሱልጣን አሊሚራህ ቤተ መንግስት ለዕድሳትና ለማስዋብ የግንባታው ሂደት ምልከታና የስራ ጉብኚት አካሄዱ።
ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድና የክልሉ መንግስት በሰጡት አቅጣጫና ጠቅላይ ሚኒስተሩ የፃፉትን የመደመር መፅሀፍ ሽያጭ መነሻ በማድረግ በአሳይታ ከተማ ላይ የሚገኘውን የሱልጣን አሊሚራህ ቤተ መንግስት ዕድሳትና የማስዋብ ስራዎ ግንባታ ፕሮጀክት ስራውን በኢፋ የተጀመረ ሲሆን የቤተመልግስቱ የግንባታ ሁኔታ ምን እንደሚመስል የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር አህመድ ኑር ሳሊም በቦታው በመገኘት የግንባታው ሂደት ምልከታና የስራ ጉብኚት አካሄዱ።