የከተማ መሠረተ ልማት ስራዎችን በማስመልከት የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በፌዴራል የከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ደረጃ ከተለያዩ ዘርፎች ተውጣጥቶ የወጣው ቡድን ጋር በሴክተር መስሪያ ቤቱ ደረጃ የተከናወኑ የከተማ መሠረተ ልማት ስራዎችን በማስመልከትና በስራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችና በታዩት ክፍተቶች የተወሰዱ እርምጃዎች እንዲሁም መሻሻል በሚገባቸው ጉዳዬች ላይ ለማሻሻል ሰፋ ባለ መልኩ የተወያዩ ሲሆን በተጨማሪም ልዩ ድጋፍ በሚሹ ዳዬች ዙርያ ላይም ከቢሮው የማኔጅመንት አካላትና ከሎጊያ ሰመራ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ።