ማስታወቂያ
ከዚህ በታች ባሉትና በቀረበው መደብ በኮንትራት መቀጠር የምትፈልጉ በሙሉ ከቀን 22/12/2016 ዓ.ም እስከ 24/12/2016 ዓ/ም ድረስ ባሉ ቀናቶች ውስጥ በሠመራ ከተማ።የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ላይ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።
የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ