በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የቢሮቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢ የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።
በቀን-8/11/2014 ዓ.ም በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ "አከባቢን ማፅዳት የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው! በሚል መርህ ቃል" ዘወትር አርብ ቀን በሚያካሄደው የፅዳት ዘመቻ የቢሮው ከፍተኛ አመራሩ፣ መካከለኛ አመራሩና አጠቃላይ የሴክተር መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በጋራ በመሆን የቢሮቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢ የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።