Magaala Daddos Kee Xisnê Biiro Kee Rakaakayak Miraacini Akkaxaami Sittallih Cattiimak Aydaakaakanih Gudgud Samara Magaalal Gexsak Maacsen.
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከክልሉ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመተባበር በስራ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ፣ ሀብት አሰባሰብ፣ የከተማ አመራር ዙርያ ላይ የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ በሰመራ ከተማ ተካሄደ።