" ንፁህና ፅዱ ከተሞችን በመፈጠር ለቀጣይ ትውልድ እናውርስ"

ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ " ንፁህና ፅዱ ከተሞችን በመፈጠር ለቀጣይ ትውልድ እናውርስ" በሚል መሪ ቃል በሳምንት አንድ ቀን ዘወትር ሀሙስ ቀን የሚካሄደውን የፅዳት ዘመቻ የቢሮው  የማናጅመን አባላቱና አጠቃላይ የቢሮው ሰራተኞች በጋራ በመሆን የቢሯቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢውን የፅዳት ዘመቻ ስራ አካሄዱ።