በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በፕላስቲክ recycling

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በፕላስቲክ recycling በኮንስትራክሽን እቃዎች እርሻና እና ሌሎችም ኢንቨስትመንት መሳተፍ የሚፈልጉ የቱርክና የሮማንያ ባለሀብቶች ጋር  ውይይት አካሄዱ።
ከውይይቱ በስተመጨረሻም በቢሮው ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኘውን የከተማ ግብርና፣ የአረንጓዴ ልማት ፓርክ እና በአሳይታ ወረዳ አከባቢ የሚገኙ ለእርሻ ኢንቨስትመንት ስራ ምቹ የሆኑ ቦታዎችን የምልከታና ስራ ጉብኚት አካሄዱ።