በፌዴራልበስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከክልሉ ሳይንስ ኢኖቬሽን ቴክኖሎች ኮሚሽን ጋር በመተባበር የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ዓላማ፣ ግብና ትግበራ በማስመልከት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ ተካሄደ።

በዚሁ ስልጠናው ላይ የተሳተፉት የተለያዩ ተቋማት ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ማለትም ከክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ፤ ከከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት፣ ከክልሉ ኢኑቬሽን ኢንስቲትዩትና ከሰመራ ዩንቨርሲቲ  ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም ባለሙያዎች በተገኙበት የተሰጠ ሲሆን በስልጠና መድረኩ ላይ በቀረበው የመወያያ አጀንጃ ላይና በተነሱት ሀሳቦችና ጥያቄዎች ላይ ሰፋ ባለ መልኩ በመወያየትና ገንቢ የሆነ ግብዓቶችና ሀሳቦችን በመስጠት ስልጠናው ተካሂዷል።.