የሱልጣን አሊሚራህ ቤተ-መንግስት የእድሳትና የማስዋብ ስራ ፕሮጀክት የግንባታ አፈፃፀም ምን እንደሚመስል ምልከታና የስራ ጉብኚት አካሄዱ።
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ ኢንጅነር ጎኦቦ መሀመድ ጋር ከቢሮ ተውጣጥቶ የሄደው ቴክኒካል ቡድን በጋራ በመሆን በአሳይታ ከተማ ላይ በመገንባት ላይ የሚገኘውን የሱልጣን አሊሚራህ ቤተ-መንግስት የእድሳትና የማስዋብ ስራ ፕሮጀክት የግንባታ አፈፃፀም ምን እንደሚመስል ምልከታና የስራ ጉብኚት አካሄዱ።
ቡድኑም ባካሄደው የምልከታና የስራ ጉብኚት ላይ የግንባው አፈፃፀም ምን እንደሚመስሉ ከተመለከቱ በኋላ በግንባታው ሂደት ላይ ውሳኔ የሚሹትን ውሳኔ በመስጠት የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።