የፌዴራል የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስተር ለአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍና በተጨማሪም ፒካብ መኪና፣ የቁሻሻ ማስወገጃ ተሽከርካሪ መኪና የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉም የከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስተር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር ለተከበሩ ሀጅ አወል አርባ አስረክበዋል።